በትግራይ ብርቱ በረዶ አዘል ዝናብ የአንድ ሕፃንን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ 176 ቀበሌዎች እስካሁን የክረምት ዝናብ አላገኙም።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

በትግራይ ብርቱ በረዶ አዘል ዝናብ የአንድ ሕፃንን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ 176 ቀበሌዎች እስካሁን የክረምት ዝናብ አላገኙም። በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ተቃራኒ የአየር ሁኔታዎች በሕዝብና በግብርና ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደሩ መሆናቸው ተገልጿል። በአንድ በኩል በረዶ አዘል ከባድ ዝናብ የአንድ ሕፃንን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ በአዝርእትና በመስኖ ላይም ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል። በሌላ በኩል…


