ቪድዮ ፦ ሮቦቶች በድንገት ሰዎችን ሊያጠቁ ይችላሉ ?
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ቪድዮ ፦ ሮቦቶች በድንገት ሰዎችን ሊያጠቁ ይችላሉ ? በሩሲያና ቻይና የተከሰቱ ክስተቶች ጥያቄ አስነሱ። በሩሲያ ሳራቶቭ ከተማ በሚገኝ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ “Syoma” የተባለ ሮቦት አንድ ደንበኛን ለማጥቃት ሲሞክር የሚያሳይ የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ ከሰሞኑ ተሰራጭቶ መነጋገሪያ ሆኗል። ቪዲዮው ላይ ደንበኛው ሮቦቱን ከገፋው በኋላ፣ ሮቦቱ ወደ እሱ በመሄድ በእግሩ ለመርገጥና ለመደባደብ ሲሞክር ይታያል።…

