#ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው እስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ ዛሬም ብያኔ ሳይሰጥበት ተራዘመ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው እስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ ዛሬም ብያኔ ሳይሰጥበት ተራዘመ። • ችሎቱ ተጨማሪ ቀጠሮ የሰጠው የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ መዝገብ ይቅረብልኝ በማለቱ ነው። በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ በዳኞች ፈረቃ መቀያየር ምክንያት ብያኔ ሳይሰጥበት በተደጋጋሚ መራዘሙን መዘገባችን ይታወሳል። የፌደራል…


