" አሳዛኝ ሁኔታው በእርግጥም ተከስቷል፤ .
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" አሳዛኝ ሁኔታው በእርግጥም ተከስቷል፤ ... ገዳዩ ወዲያውኑ እጁን ለፖሊስ ሰጥቷል " - የጅማ ከተማ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት ➡️ " ፖሊስ የችግሩን መነሻና መንስኤ እያጣራ ይገኛል ! " በጅማ ሄርማታ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ16 ዓመቱ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሙሳብ መሃመድ በክፍሉ ተማሪ በአሰቃቂ ሁኔታ አንገቱን በስለት ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን የትምህርት ቤቱ መምህር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። ሙሳብ…

