የሁለተኛው ሳምንት ሀሙስ በደቡብ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፣ በየሳምንቱ ሐሙስ ከፀረ-ስደተኛ ቡድኖች ይደርስ የነበረው ጥቃትና ማሳደድ በዚህ ሳምንት ሁለተኛው ዙ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የሁለተኛው ሳምንት ሀሙስ በደቡብ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፣ በየሳምንቱ ሐሙስ ከፀረ-ስደተኛ ቡድኖች ይደርስ የነበረው ጥቃትና ማሳደድ በዚህ ሳምንት ሁለተኛው ዙር እንደተሰጋው አለመሆኑንና ሁኔታው በአንጻራዊነት የተረጋጋ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። ቀደም ሲል አክራሪ የፀረ-ስደተኛ ቡድን በየሳምንቱ ሐሙስ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች…


