ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሴኔጋል መንግስት በግብረ ሰዶማዊነት ላይ ጠንካራ እርምጃ የሚወስድ አዲስ ህግ አፀደቀ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሴኔጋል መንግስት በግብረ ሰዶማዊነት ላይ ጠንካራ እርምጃ የሚወስድ አዲስ ህግ አፀደቀ።
የሴኔጋል መንግስት በግብረ ሰዶማዊነት ላይ ጠንካራ እርምጃ የሚወስድ አዲስ ህግ አፀደቀ። የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ በሀገሪቱ ግብረ ሰዶማውያንን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀጣ አዲስ ህግ በፊርማቸው አፅድቀዋል። ይህ አዲስ ህግ ቀደም ሲል በግብረ ሰዶማዊነት ድርጊት ላይ ተጥሎ የነበረውን ከፍተኛ የእስር ቅጣት ወደ 10 ዓመት ከፍ አድርጎታል። " ከተፈጥሮ ውጪ የሆኑ ድርጊቶች " ተብለው የተመደቡ…

ተዛማጅ ታሪኮች