ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚንስትር የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ አባት የሆኑት አቶ ረዳ ካሕሳይ በ93 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም…

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚንስትር የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ አባት የሆኑት አቶ ረዳ ካሕሳይ በ93 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም…
የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚንስትር የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ አባት የሆኑት አቶ ረዳ ካሕሳይ በ93 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል።

አቶ ረዳ ካሕሳይ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በአላማጣ ከተማ #በህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለያታቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል።

ከቤተሰብ አባላትና ወዳጆቻቸው ባገኘነው መረጃ አቶ ረዳ ካሕሳይ አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የ4 ወንዶች እና 5 ሴቶችና በድምሩ የ9 ልጆች አባት ነበሩ።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia            

ተዛማጅ ታሪኮች