የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
ሐምሌ 30 ደረሰ! " የደረጃ ለ " ግብር ከፋዮች የመጨረሻው ቀን ስናስታውሶ!!
ራስዎንና ድርጅቶን ከቅጣትና አላስፈላጊ ውጣ ውረድ ይታደጉ እያልን ከአክብሮት ጭምር ነው!! ሐምሌ 30 ከመጠናቀቁ በፊት ግብሮን አጠናቀው በመክፈል ጥንቅቅ ያለ የዜግነት ግዴታዎን የተወጡ መሆኑን ያረጋግጡ፡፡
ለአዲስ አበባ ከተማ ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልጽግና የድርሻዎን ማበርከትዎን እያስተዋሉ ደስ ይሰኙ፡፡ የደረጃ ለ ግብር ከፋይ ሆነው ከሐምሌ 30 በፊት የሚጠበቅብዎትን ግብር ሲከፍሉ፤ አንድም ከቅጣትና አላስፈላጊ ውጣ ውረድ ይድናሉ፤ እንደገናም ለከተማዋ ዕድገት ግዴታውን እንደተወጣ ዜጋ ኩራትን ይኮራሉ፡፡ ቢኮሩም ይገባዎታል፥ የግብር ግዴታዎን ከሐምሌ 30 በፊት ተወጥተዋልና፡፡