ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…

