ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለምን እንደተሸነፍን አላውቅም ” ሞሪንሆ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለምን እንደተሸነፍን አላውቅም ” ሞሪንሆ
“ ለምን እንደተሸነፍን አላውቅም ” ሞሪንሆ

የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ቡድናቸው ቢሸነፍም ባሳየው እንቅስቃሴ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

“ ዛሬ ምርጥ ነበርን " ያሉት ሞሪንሆ “ ነገርግን አንዳንድ ጊዜ ትሸነፋለህ ለምን እንደሆነ ግን አታውቅም " ብለዋል።

ብዙ የግብ እድል መፍጠራቸውን የገለፁት አሰልጣኙ “ ተጨዋቾቹን አልወቅስም በጣም ጥሩ ነበሩ " ሲሉ ገልጸዋል።

አክለውም “ ዛሬ አቻ እንኳን ብንወጣ ያበሳጫል ምክንያቱም ሙሉ ጨዋታው የሪያል ማድሪድ ነበር " ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ሪያል ቤቲስ እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ ሎተሪ አሸንፈዋል “ ጆዜ ሞሪንሆ

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች