“ ለደጋፊዎቻችን ክብር አለኝ ” ዲያጎ ሲሞኒ

“ ለደጋፊዎቻችን ክብር አለኝ ” ዲያጎ ሲሞኒ
አትሌቲኮ ማድሪድ ትላንት ምሽት የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ሲያደርግ ጁሊያን አልቫሬዝ ላይ ተቃውሞ በርትቶ ነበር።
የክለቡ ደጋፊዎች በስታዲየሙ በተደጋጋሚ ጁሊያን አልቫሬዝን አፀያፊ ስድቦች ሲሳደቡ ነበር።
የክለቡ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ስለ ክስተቱ ተጠይቀው “ ለደጋፊዎቻችን ክብር አለኝ ” ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።
አርጀንቲናዊው ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ ለመልቀቅ ቢጠይቅም ክለቡ ፍቃደኛ ሳይሆን መቅረቱ ይታወቃል።
በጨዋታው አትሌቲኮ ማድሪድ ማላጋን 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።.
@tikvahethsport @kidusyoftahe