“ ለጋዜጠኛዋ ክፉ አላስብም ለእሷ እፀልያለሁ ” ዶኩ

“ ለጋዜጠኛዋ ክፉ አላስብም ለእሷ እፀልያለሁ ” ዶኩ
ቤልጂየማዊው ተጨዋች ጄርሚ ዶኩ በአለም ዋንጫ ውድድር ወቅት ልጁ ሲወለድ ለመገኘት ቡድኑን ለቆ ሄዶ እንደነበር ይታወሳል።
በወቅቱ ፈረንሳዊት የቴሌቪዥን አቅራቢ ፍራንስ ፔሮን ጄርሚ ዶኩ ያደረገውን ድርጊት ተችታ ነበር።
በኋላም ጋዜጠኛዋ በደረሰባት ተቃውሞ ስራዋን ያጣች ሲሆን ዶኩንም በይፋ ይቅርታ ጠይቃለች።
ጄርሚ ዶኩ አሁን ላይ በሰጠው አስተያየት “ ሰዎች ከእሷ በተቃራኒ ሆነው ነበር እኔ ግን ያንን አላደርግም እፀልይላታለሁ " ብሏል።
ሰዎች እሷ ላይ ፊታቸን እንዳያዞሩ የጠየቀው ዶኩ "ስራዋን አጥታለች ይሄ ማንም ላይ እንዲፈጠር አልፈልግም “ ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe