“ ሉዊስ ስኬሊ ይቆያል ” ሚኬል አርቴታ

“ ሉዊስ ስኬሊ ይቆያል ” ሚኬል አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከነገው የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ሚኬል አርቴታ ሉዊስ ስኬሊ በአርሰናል ይቆይ እንደሆነ ተጠይቀው “ 100% እርግጠኛ ነኝ ” ብለዋል።
አሰልጣኙ አያይዘውም ቡካዩ ሳካ እና ዴክላን ራይስ ለ ኮቬንትሪ ጨዋታ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
በሌላ በኩል ጁሪየን ቲምበር ገና የቡድን ልምምድ እንዳልጀመረ ሚኬል አርቴታ አሳውቀዋል።
“ ብሩኖ ጉማሬሽ እየተሻሻለ ነው ነገር ግን ሁኔታውን ማየት አለብን ነገ የምናየው ይሆናል “ ሲሉ አርቴታ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe