ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ማንን ያስፈርም ይሆን ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ማንን ያስፈርም ይሆን ?
ሊቨርፑል ማንን ያስፈርም ይሆን ?

ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም የሚያደርገው ንግግር አሁንም መቀጠሉ ተገልጿል።

ሊቨርፑል ለተጨዋቹ ወደ ተጠየቀው ሂሳብ አለመቅረቡ ሲነገር በሁለቱ ክለቦች አሁንም ብዙ ክፍተት መኖሩ ተዘግቧል።

ፒኤስጂ ከጠየቀው 1️⃣4️⃣5️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የማይቀንስ ከሆነ ሊቨርፑል ፊቱን ወደ ሌሎች አማራጮች ሊያዞር ይችላል ተብሏል።

ሊቨርፑል ሌላኛውን የፒኤስጂ የክንፍ ተጨዋች ኢብራሂም ምባዬ እየተመለከተ እንደሚገኝም ተነግሯል።

በተጨማሪም ሞሀመድ ሳላህን ለመተካት ክለቡ ሌሎች አማራጮችን እየተመለከተ እንደሚገኝ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች