ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ከኒውካስል አቻ ተለያይተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ከኒውካስል አቻ ተለያይተዋል !
ሊቨርፑል ከኒውካስል አቻ ተለያይተዋል !

ሊቨርፑል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የኒውካስል ዩናይትድን ጎሎች አንቶኒ ኢላንጋ እና ጆሴፍ ዊሎክ ማስቆጠር ችለዋል።

የሊቨርፑልን የአቻነት ጎል ኮዲ ጋክፖ እና ዶምኒክ ስቦዝላይ ከመረብ አሳርፈዋል።

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

ቅዳሜ - ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሃም ፎረስት

ቅዳሜ - ቶተንሀም ከ ኒውካስል ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች