ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል የአመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል የአመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ !
ሊቨርፑል የአመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ !

በፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ሊቨርፑልን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች አሌክሳንደር አይሳክ 2x ማስቆጠር ችሏል።

ኮዲ ጋክፖ በጨዋታው ሁለት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

ሊቨርፑል የውድድር አመቱ መጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ድሉን በማስመዝገብ ሶስት ነጥብ አሳክቷል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

5️⃣ ሊቨርፑል :- 5 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ኢፕስዊች ታውን :- 3 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታ ?

ረቡዕ - ሊቨርፑል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ( ucl )

ቅዳሜ - ክሪስታል ፓላስ ከ ኢፕስዊች

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች