ሊዮኔል ሜሲ ልዩ ማዕረግ ሊሰጠው ነው !

ሊዮኔል ሜሲ ልዩ ማዕረግ ሊሰጠው ነው ! አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በሀገሩ አርጀንቲና የክብር ማዕረግ ሊሰጠው መሆኑ ተገልጿል። የአርጀንቲና ኮንግረስ ሊዮኔል ሜሲ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና መስጠት እንደሚፈልግ ተነግሯል። ይህንንም ተከትሎ ሊዮኔል ሜሲ " የተከበሩ የአርጀንቲና አምባሳደር " የሚል ማዕረግ ይሰጠዋል። ሀገሪቱ ይህንን የምታደርገው ሜሲ የአርጀንቲናን እሴት ፣ ማንነት እና ምስል…


