ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊድስ ኒውካስል ዩናይትድን አሸነፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊድስ ኒውካስል ዩናይትድን አሸነፈ !
ሊድስ ኒውካስል ዩናይትድን አሸነፈ !

በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊድስ ዩናይትድ ኒውካስል ዩናይትድን 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የሊድስን የድል ግቦች ካልቨርት ሌዊን ፣ ኦካፎር ፣ ቦግሌ እና ሚሌ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።

የኒውካስል ዩናይትድን ብቸኛ ግብ ባዞማና ቱሬ ከመረብ አሳርፏል።

ሊድስ ዩናይትድ ነጥቡን 8️⃣ በማድረስ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

ኒውካስል ዩናይትድ በበኩሉ በ 5️⃣ ነጥቦች አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች