ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሎዛ አበራ ውሏን አራዝማለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሎዛ አበራ ውሏን አራዝማለች !
ሎዛ አበራ ውሏን አራዝማለች !

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር አጥቂ ሎዛ አበራ በዲሲ ፓወር ክለብ ኮንትራቷን አራዝማለች።

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዋ ሎዛ አበራ በቀጣይ የውድድር አመት በክለቡ የምትቀጥል ይሆናል።

ሎዛ አበራ በ 2025/26 የውድድር ዘመን ለ 1,300 ደቂቃዎች ያህል ተጫውታ ለዲሲ ፓወር 7️⃣ ጎል አስቆጥራለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች