ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

መስዑድ ሞሀመድ በይፋ ጫማውን ሰቀለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
መስዑድ ሞሀመድ በይፋ ጫማውን ሰቀለ !
መስዑድ ሞሀመድ በይፋ ጫማውን ሰቀለ !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ታሪካዊ አማካይ መስዑድ ሞሀመድ በይፋ ጫማውን መስቀሉን አሳውቋል።

መስዑድ ሞሀመድ በተለያዩ የሀገራችን ክለቦች :-

- በኢትዮ ኤሌክትሪክ
- ኢትዮጵያ ቡና
- ጅማ አባ ጅፋር
- አዳማ ከተማ
- ሰበታ ከተማ እና
- ድሬዳዋ ከተማ ክለቦች ተጨውቶ አሳልፏል።

መስዑድ መሀመድ ያለፉትን አመታት በድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በመጫወት ላይ ይገኝ ነበር።

ኢትዮጵያ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመራች ለአፍሪካ ዋንጫ ስታልፍ መስዑድ ሞሀመድ የቡድኑ አባል ነበር።

መስዑድ መሀመድ በብሔራዊ ቡድን እና በክለብ ደረጃ ያገዙትን ሁሉ ሲያመሰግን “ እግር ኳስ የሰጠኝን ክብር ፣ ፍቅር እና ትምህርት ለዘላለም እየዘዋለሁ “ ሲል መልዕከቱን አጋርቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች