ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች አስፈርሟል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች አስፈርሟል !
ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች አስፈርሟል !

ማንችስተር ሲቲ እንግሊዛዊውን አማካይ ኤሊየት አንደርሰን በአምስት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

የ 23ዓመቱ አማካይ አንደርሰን ዝውውሩን በአሜሪካ አጠናቋል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን የሾመው ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን በ 1️⃣1️⃣6️⃣ ሚልዮን ፓውንድ አስፈርሟል።

ተጨዋቹ በማንችስተር ሲቲ ቤት በሳምንት 300ሺህ ፓውንድ የሚደርስ ክፍያ እንደሚያገኝ ተነግሯል።

በፕሪሚየር ሊጉ ኤርሊንግ ሀላንድ እና ቨርጅል ቫን ዳይክ ቀጥሎ ከፍተኛ ተከፋይ ሆኗል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች