ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሾሟል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሾሟል !
ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሾሟል ! ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር የተለያየው ማንችስተር ሲቲዎች አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸውን አስታውቀዋል። ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ማንችስተር ሲቲን ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ለማሰልጠን ተስማምተዋል። ቼልሲ ከማንችስተር ሲቲ 22.5 ሚልዮን ዶላር ካሳ መቀበላቸው ተገልጿል። “ ማንችስተር ሲቲ በደንብ የማውቀው ክለብ ነው የማሰልጠን እድሉን ማግኘት አስደናቂ ነው ሲሉ…

ተዛማጅ ታሪኮች