“ ማይክል ካሪክ ትክክለኛ ሀሳብ አለው ” ማዝራዊ

“ ማይክል ካሪክ ትክክለኛ ሀሳብ አለው ” ማዝራዊ
የማንችስተር ዩናይትዱ የመስመር ተሰላፊ ናስር ማዝራዊ ማይክል ካሪክ ትልቅ ስራ ነው ሲል ተናግሯል።
“ ማይክል ካሪክ እና አባላቱ ትክክለኛ ሀሳብ እንዳላቸው ማየት ይቻላል “ ያለው ማዝራዊ " አሁን ብቻ ሳይሆን ባለፈው አመትም ይታያል "ብሏል።
አሰልጣኙ አሁን ላይ ቡድኑን በዛ መሰረት ላይ እየገነቡ መሆኑን ናስር ማዝራዊ ተናግረዋል።
አክሎም “ እዚህ አንድ ሳምንት ነው የቆየሁት ነገርግን ባለፈው አመት ባደረገው ነገር ላይ ከዛም በተሻለ እየተገነባ መሆኑን አይቻለሁ "ብሏል።
“ ባለፈዉ የውድድር ወመን ጥሩ ያልሆንባቸውን ነገሮች ለማሻሻል እየሞከርን ነው “ ማዝራዊ
@tikvahethsport @kidusyoftahe