ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲ ለአለም ዋንጫው ገበያ እንዲቆይ ይፈለጋል “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲ ለአለም ዋንጫው ገበያ እንዲቆይ ይፈለጋል “
“ ሜሲ ለአለም ዋንጫው ገበያ እንዲቆይ ይፈለጋል “

“ የፊፋ መርህ ፍትሐዊ ጨዋታ ቢሆንም የሚታየው ኢ-ፍትሐዊነት ነው “

የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን ከጨዋታው ፍፃሜ በኃላ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

“ ለአለም ሻምፒዮን ከተለያዩ አካላት ድጋፍ ይደረጋል “ ያሉ ሲሆን “ ሜሲ በአለም ዋንጫው ገበያ እንዲቆይ ይፈለጋል ፣ ሁሉም የሚያደላው ለእነሱ ነው “ ብለዋል።

አሰልጣኙ የፊፋ መርህ ቃል “ ፍትሐዊ ጨዋታ ነው “ ሲሉ “ ነገር ግን እኛ ላይ ኢ-ፍትሐዊ ነበሩ “ በማለት “ ግብፅ በአለም መድረክ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆና እንድትቀጥል እንሰራለን “ ሲሉ ተደምጠዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች