“ ሜሲ ለአለም ዋንጫው ገበያ እንዲቆይ ይፈለጋል “ “ የፊፋ መርህ ፍትሐዊ ጨዋታ ቢሆንም የሚታየው ኢ-ፍትሐዊነት ነው “ የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን ከጨዋታው ፍፃሜ በ…

“ ሜሲ ለአለም ዋንጫው ገበያ እንዲቆይ ይፈለጋል “ “ የፊፋ መርህ ፍትሐዊ ጨዋታ ቢሆንም የሚታየው ኢ-ፍትሐዊነት ነው “ የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን ከጨዋታው ፍፃሜ በኃላ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። “ ለአለም ሻምፒዮን ከተለያዩ አካላት ድጋፍ ይደረጋል “ ያሉ ሲሆን “ ሜሲ በአለም ዋንጫው ገበያ እንዲቆይ ይፈለጋል ፣ ሁሉም የሚያደላው ለእነሱ ነው “ ብለዋል። አሰልጣኙ የፊፋ…


