ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !
ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !

ሪያል ማድሪድ ከራዮ ቫዬካኖ ጋር ያደረገውን የ ላሊጋ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 4ለ1 አሸንፏል።

የሎስ ብላንኮዎቹን የድል ግቦች ኪሊያን ምባፔ 2x ፣ ጁድ ቤሊንግሀም እና ካሬራስ አስቆጥረዋል።

የራዮ ቫዬካኖን ግብ ካሜሎ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ ስድስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።

ሪያል ማድሪድ በ 1️⃣2️⃣ ነጥቦች በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

ሎስ ብላንኮዎቹ ማክሰኞ ከኤልቼ ጋር የሊግ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች