ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሰርጂዮ ቡስኬት ወደ ባርሴሎና ተመልሷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሰርጂዮ ቡስኬት ወደ ባርሴሎና ተመልሷል !
ሰርጂዮ ቡስኬት ወደ ባርሴሎና ተመልሷል !

የቀድሞ የባርሴሎና ታሪካዊ ተጨዋች ሰርጂዮ ቡስኬት ወደ ቀድሞ ክለቡ በአዲስ ሀላፊነት ተመልሷል።

ሰርጂዮ ቡስኬት አሁን ላይ የባርሴሎና ሁለተኛ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ በመሆን በሀላፊነት ተሹሟል።

ቡስኬት በአሰልጣኝነት የመጀመሪያውን ሀላፊነት የሚቀበል ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች