“ ሰበብ ፈልጉና ልጆቻችሁን ከትምህርት ቤት አስቀሩ ” ቶማስ ቱሄል

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ለወላጆች አነጋጋሪ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አሰልጣኙ ከሜክሲኮ ጨዋታ በፊት ለወላጆች ባስተላለፉት መልዕክት “ ልጆቻችሁን ከትምህርት ቤት አስቀሩ ” ነው ያሉት።
“ ሰበብ ሰጥታችሁ ልጆቻችሁን ከትምህርት ቤት አስቀሩና ኳሱን እንዲመለከቱ ፍቀዱላቸው “ ሲሉ ቶማስ ቱሄል ተናግረዋል።
“ አለም ዋንጫ በአራት አመት ነው የሚመጣው “ ያሉት ቶማስ ቱሄል “ ስለዚህ እንዲከተሉን ፍቀዱላቸው ድጋፍ እንፈልጋለን በተለይ የልጆችን “ ብለዋል።
@tikvahethsport @YisakAH