ሲቲ አትሌቲኮ ማድሪድን አሸንፏል !

ሲቲ አትሌቲኮ ማድሪድን አሸንፏል !
ማንችስተር ሲቲ በቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድን 3ለ1 አሸንፏል።
ኦማር ማርሙሽ 2x ፣ እና አይት ኑሪ የማንችስተር ሲቲን የድል ግቦች ማስቆጠር ችለዋል።
የአትሌቲኮ ማድሪድን ግብ ጆርጅ ዶሚን አስቆጥሯል።
አንቶይን ሴሜንዮ ሁለት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
በአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አጠናቋል።
ማንችስተር ሲቲ ቀጣይ እሁድ 11:00 ሰዓት ከአርሰናል ጋር የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ ጨዋታውን ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe