“ ቀላል ጨዋታ ባይሆንም ጥሩ ስራችሁን ቀጥሉበት ” የኦስትሪያ ፕሬዝዳንት

“ ለማሸነፍ የቻልነውን እናደርጋለን ክቡር ፕሬዝዳንት “ አርናቶቪች
የኦስትሪያ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ቫን ደር ቤለን ከስፔን ጨዋታ በፊት ለቡድናቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
ለተመዘገበው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ ያሉት ፕሬዝዳንቱ “ ጠንክሮ መስራት እና አላማ ላይ ማተኮር ለውጥ እንደሚያመጣ አረጋግጣችኋል “ ብለዋል።
አክለውም “ አሁን ጠንካራ ተጋጣሚ ይጠብቃችኋል ቀላል አይሆንም ነገርግን አለም ዋንጫ ነው በጥሩ ስራችሁ ቀጥሉ "ሲሉ ገልጸዋል።
ማርኮ አርናቶቪች “ ክቡር ፕሬዝዳንት እናመሰግናለን ፤ እንዲሁም ደጋፊውን ለማሸነፍ የቻልነውን እናደርጋለን " ብሏል።
የቡድኑ አምበል ዴቪድ አላባ በበኩሉ “ ቀላል ባይሆንም በውድድሩ ለመቆየት እንፋለማለን “ ሲል ለፕሬዝዳንቱ ቃል ገብቷል።
@tikvahethsport @YisakAH