ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቀጣይ የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የት ይካሄዳል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቀጣይ የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የት ይካሄዳል ?
ቀጣይ የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የት ይካሄዳል ?

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር በቀጣይ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታዎች የት እንደሚካሄዱ አሳውቋል።

የ 2028 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በባየር ሙኒኩ አልያንዝ አሬና ስታዲየም እንደሚደረግ ተገልጿል።

እንዲሁም የ 2029 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በባርሴሎናው ካምፕ ኑ ስታዲየም ይካሄዳል።

ባርሴሎና የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜውን ለሶስተኛ ጊዜ ያስተናግዳል።

የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋንዳ ሜትሮፓሊታኖ ስታዲየም ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች