ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ያማል ባሎን ዶር ይገባዋል ” ሀንሲ ፍሊክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ያማል ባሎን ዶር ይገባዋል ” ሀንሲ ፍሊክ
“ ያማል ባሎን ዶር ይገባዋል ” ሀንሲ ፍሊክ

የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ላሚን ያማል ባሎን ዶር እንደሚገባው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

“ ያማል ባሎን ዶር ይገባዋል ” ያሉት ሀንሲ ፍሊክ እሱ ተጨዋቻችን ነው እንደግፈዋለን ሲሉ ገልጸዋል።

ሽልማቱን ሊወስዱ የሚችሉ ብዙ ተጨዋቾች መኖራቸውን የገለፁት ሀንሲ ፍሊክ “ አሸናፊው ሲታወቅ ደስተኛ እሆናለሁ "ብለዋል።

ስለ ያማል የቅርብ ንግግር የተጠየቁት ሀንሲ ፍሊክ “ እሱ ወጣት እና ታማኝ ነው በራሱ ይተማመናል "ሲሉ ገልጸዋል።

“ እሱ ተጨዋቻችን ነው ከጎኑ እንቆማለን እንዲያሸንፍ ዘመቻ እናደርግለታለን " ሀንሲ ፍሊክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች