ባርሴሎና በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ !

ባርሴሎና በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከአልቼ ጋር ያደረገውን የሊግ ጨዋታ 5ለ0 በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምሯል።
የባርሴሎናን የድል ጎሎች ራፊና 2x ፣ ፌርሚን ሎፔዝ እና ካሪም አዴይሚ ማስቆጠር ችለዋል።
አዲሱ የባርሴሎና ፈራሚ አንቶኒ ጎርደን በስድስት ደቂቃ ውስጥ ሁለት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ሐሙስ - ባርሴሎና ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
አርብ - ሬሲንግ ሳንታንደር ከ ኤልቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe