ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ባርሴሎና ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ሮድሪን ለማስፈረም ከማንችስተር ሲቲ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ባርሴሎና ተጫዋቹን አጠቃላይ 76.5 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ማንችስተር ሲቲ 60 ሚልዮን ዩሮውን በቀጥታ ሲቀበል 11 ሚልዮን ዩሮ የመሳካት እድሉ ከፍ ያለ ተጨማሪ ክፍያ መሆኑ ተነግሯል። የአለም ሻምፒዮኑ ተጨዋች ሮድሪ…

ተዛማጅ ታሪኮች