ቤልጂየም ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !

ቤልጂየም ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !
በ አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ቤልጂየም ሴኔጋልን 3ለ2 በማሸነፍ አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች።
የቤልጂየምን የድል ግቧች ዩሪ ቴሌማንስ 2x እና ሮሜሎ ሉካ ከመረብ አሳርፈዋል።
ለሴኔጋል ግቦችን ሀቢብ ዳያራ እና እስማኤል ሳር ማስቆጠር ችለዋል።
ሴኔጋል ጨዋታውን እስከ 86ኛው ደቂቃ 2ለ0 እየመራች ብትቆይም ውጤቱን ማስጠበቅ አልቻለችም።
ቤልጅየም በቀጣይ ጥሎ ማለፍ የአሜሪካ እና ቦስኒያን አሸናፊ የምታገኝ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe