“ ብራዚልን ማለፍ ቀላል አይሆንም " ሀላንድ

“ ብራዚልን ማለፍ ቀላል አይሆንም " ሀላንድ
የኖርዌይን የድል ግል ያስቆጠረው ኤርሊንግ ሀላንድ ከጨዋታው በኋላ ስለ ብራዚል ጨዋታ ተናግሯል።
በጨዋታው “ ትንሽ የማሸነፍ አድል ነው ያለን “ ያለው ሀላንድ " ነገርግን እንፋለማለን መጋፈጥ ያለብን ፈተና ነው " ብሏል።
አስራ ስድስት ውስጥ ሁሉም ጠንካራ ናቸው ሲል የገለፀው ሀላንድ “ ቀላል አይደለም ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ከባድ ነው " ሲል ተደምጧል።
" እንደሚሳካልን አላውቅም ነገርግን እኛ ዝግጁ ነን በምርጥ ቀመና ላይ እንገኛለን " ሀላንድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe