ቪንሰስ ሀገሩን ለክብር ያበቃ ይሆን ?

ቪንሰስ ሀገሩን ለክብር ያበቃ ይሆን ?
የሪያል ማድሪዱ አጥቂ ቪንሰስ ጁኒየር በዚህ አለም ዋንጫ ተፅዕኖ ከፈጠሩ ተጨዋቾች መካከል ይጠቀሳል።
ቪንሰስ በመክፈቻው ሀገሩን ወደ አቻነት ሲመልስ በሀይቲ ጨዋታ አንድ ግብ አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ አቀብሏል።
የ 25ዓመቱ ቪንሰስ በስኮትላንድ ጨዋታ ጎልቶ በመውጣት 2️⃣ ግብ ሲያስቆጥር በውድድሩ ያገባቸውን ጎሎችም 4️⃣ አድርሷል።
ከአስራ ሁለት አመታት በፊት ብራዚል ግማሽ ፍፃሜ ስትደርስ ኔይማር በሀገሩ ምድር የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋች ነበር።
ኔይማር በሩብ ፍፃሜ ከባድ ጉዳት ገጥሞት ብራዚልም በግማሽ ፍፃሜው በጀርመን 7ለ1 ተሸንፋ ተሰናብታለች።
በዚህ አመት የብሔራዊ ቡድኑን አጥቂ ስፍራ የሚመራው ቪንሰስ ጁኒየር ትልቁን ሀላፊነት ይሸከማል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe