ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ተሽሎኝ ከሆስፒታል ወጥቻለሁ ” ሁዋን ላፖርታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ተሽሎኝ ከሆስፒታል ወጥቻለሁ ” ሁዋን ላፖርታ
“ ተሽሎኝ ከሆስፒታል ወጥቻለሁ ” ሁዋን ላፖርታ

የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ የጤና እክል አጋጥሟቸው ለቀናት ሆስፒታል እንደነበሩ አረጋግጠዋል።

ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ አሁን ላይ አገግመው ከሆስፒታል መውጣታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አሳውቀዋል።

የልብ ምት ችግር ገጥሟቸው እንደነበር የገለፁት ፕሬዝዳንቱ “ አሁን ታክሚያለሁ የልብ ምቴ ወደ መደበኛ ሁኔታ ተመልሷል “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች