ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም ቶናሊን ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም ቶናሊን ለማስፈረም ተስማማ !
ቶተንሀም ቶናሊን ለማስፈረም ተስማማ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ሳንድሮ ቶናሊን ከኒውካስል ዩናይትድ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ሁለቱ ክለቦች እና ተጨዋቹ በዝውውሩ ጉዳይ ከስምምነት እንደደረሱ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

የተጨዋቹ የዝውውር ሂሳብ አጠቃላይ 1️⃣0️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ እንደሚደርስ ተዘግቧል።

ቶተንሀም በተጨማሪም ማቲውስ ፈርናንዴዝን ከዌስትሀም ለማስፈረም መስማማታቸው አይዘነጋም።

ጣልያናዊው አማካይ ሳንድሮ ቶናሊ በፕሪሚየር ሊጉ ታላላቅ ክለቦች እየተፈለገ እንደነበር ይታወቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች