ቼልሲ ሄንደርሰንን ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ቼልሲ ሄንደርሰንን ለማስፈረም እየሰራ ነው !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጆርዳን ሄንደርሰንን ከብሬንትፎርድ ለማስፈረም እየሰራ መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮች ዘግበዋል።
በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሄንደርሰን ለማስፈረም ቢፈልጉም ፉክክሩን ቼልሲ እየመራ ይገኛል ተብሏል።
ሄንደርሰን በብሬንትፎርድ የአንድ አመት ኮንትራት ቢኖረውም ክለቡ በነፃ ለመልቀቅ ፍቃደኛ መሆኑ ተገልጿል።
የ 36ዓመቱ አማካይ ጆርዳን ሄንደርሰን ባለፈው አመት ብሬንትፎርድን በነፃ መቀላቀሉ አይዘነጋም።
ጆርዳን ሄንደርሰን በተጠናቀቀው የአለም ዋንጫ ውድድር የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አካል እንደነበር ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe