ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የዳኒ ዌልቤክን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከጫፍ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። እንግሊዛዊው አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ የህክምና ምርመራ እንዲያደርግ ከብራይተን ፍቃድ እንደተሰጠው ተነግሯል። ሁሉም ነገር በታቀደለት መልኩ ከሄደ ዌልቤክ በዚህ ሳምንት የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ተብሏል። በቼልሲ የሁለት አመት ኮንትራት ለመፈረም…


