ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !
ቼልሲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ቼልሲ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ 6ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የሰማያዊዎቹን የድል ጎሎች ኮል ፓልመር 2x ፣ ዳኒ ዌልቤክ 2x ፤ ኔቶ እና ባርኮ አስቆጥረዋል።

የሊድስ ዩናይትድን ግቦች ሙሀሬሞቪች ፣ አሮንሰን እና ካልቨርት ሌዊን ከመረብ አሳርፈዋል።

ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋግጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች