ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኑዌር ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኑዌር ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ !
ኑዌር ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ !

የባየር ሙኒኩ ግብ ጠባቂ ማኑኤል ኑዌር ከጀርመን ብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል።

ኑዌር ከዚህ በፊት ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አግልሎ ለአለም ዋንጫው እንዲመለስ ጥሪ ደርሶት ነበር።

ጀርመን ትላንት ከውድድሩ መሰናበቷን ተከትሎ ግብ ጠባቂው ዳግም ከቡድኑ ራሱን አግልሏል።

የ 40ዓመቱ ማኑኤል ኑዌር ሀገሩን ከ 2009 ጀምሮ ሲያገለግል ለቡድኑ 128 ጨዋታዎች አድርጓል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች