ናይሮቢ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታዘጋጃለች !

ናይሮቢ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታዘጋጃለች !
የ አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር እንደሚካሄድ ታውቋል።
ጎረቤት ሀገር ኬንያ የ 2029 አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን እንድታስተናግድ በአለም አትሌቲክስ ተመርጣለች።
ናይሮቢ ለንደን ፣ ሮም እና ሙኒክን በመርታት የአለም ሻምፒዮናውን እንድታዘጋጅ እድሉን አግኝታለች።
የ አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምስራቅ አፍሪካ የሚመጣ ይሆናል።
የጀርመኗ ሙኒክ ከተማ የ 2031 አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንድታዘጋጅ መመረጧ ተገልጿል።
@tikvahethsport @YisakAH