“ ኔዘርላንድ ፈርተውን ነው የገቡት “

“ ኔዘርላንድ ፈርተውን ነው የገቡት “
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድንን አቻ ያደረገች ወሳኝ ጎል ያሳቆጠረው ኢሳ ዲዮፕ “ ታላቅ ቡድን መሆናችንን አሳይተናል “ ሲል ተደምጧል።
ኔዘርላንድ በአምስት ተከላካይ መጫወቷን የገለፀው ዲዮፕ “ ይህ የሚያሳየው ኔዘርላንዶች ፈርተውን ወደ ሜዳ እንደገቡ ነው “ ብሏል።
ኢሳ ዲዮፕ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ሲችሉ አሰልጣኙ ሽልማቱ “ ይገባዋል “ ሲል ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe