“ ኔይማርን መቼ እንደማስገባው ነግሬው ነበር “

“ ኔይማርን መቼ እንደማስገባው ነግሬው ነበር “
“ ጃፓን ነገሮችን አክብደውብን ነበር “
የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ተጋጣሚያቸውን ጃፓን አወድሰዋል።
“ ጥሩ የተዋሀደ ቡድን ነው “ በማለት ጃፓንን የገለፁት አሰልጣኙ “ በጨዋታው ነገሮችን አክብደውብን ነበር “ ብለዋል።
ከ ኔይማር ጋር ማውራታቸውን የገለፁት ካርሎ አንቾሎቲ “ አቻ ሆነን ጨዋታው ወደ ጭማሪ ደቂቃ ካመራ እንደሚገባ ነግሬው ነበር “ ሲሉ ተደምጠዋል።
“ አቻ ከሆነን በኃላ ጨዋታውን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረን ስለነበረ ተጫዋች መቀየር አልፈለኩም ነበር “ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe