ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኖርዌይ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኖርዌይ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !
ኖርዌይ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !

ኖርዌይ ከኮትዲቯር ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አስራ ስድስቱን መቀላቀል ችላለች።

ኤርሊንግ ሀላንድ እና አንቶኒዮ ኑሳ የኖርዌይን የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠር ችለዋል።

ኮትዲቯርን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አማድ ዲያሎ ከመረብ አሳርፏል።

ኖርዌያዊው አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድሩ አምስተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን በጥሎ ማለፉ ከብራዚል ጋር ኒውዮርክ ላይ የሚጫወት ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች