“ አለም ዋንጫ ለኛ ዛሬ ተጀምሯል “

“ አለም ዋንጫ ለኛ ዛሬ ተጀምሯል “
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ቡድናቸው ከመመራት ተነስቶ ሲያሸንፍ “ በቡድኔ ኮርቻለሁ “ ብለዋል።
“ የአለም ዋንጫው ለኛ ዛሬ ተጀምሯል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ለለብሰነው መለያ በኩራት ተጫውተናል ፣ ወድቆ መነሳትን አሳይተናል “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ ልዩ ስብስብ አለን “ የሚሉት ሮቤርቶ ማርቲኔዝ “ በዲያጎ ጆታ ምክንያት ቀኑ ለኛ ልዩ ነበር ፣ በውጤቱ ደስተኛ ነኝ አሁን ስለ ቀጣይ ጨዋታ ማሰብ መጀመር አለብን “ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe