ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሊሰን የመቀየሪያ ቦርዱን ለምን ሰበረው ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሊሰን የመቀየሪያ ቦርዱን ለምን ሰበረው ?
አሊሰን የመቀየሪያ ቦርዱን ለምን ሰበረው ?

የሊቨርፑሉ ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር ከጨዋታው በኋላ የተጨዋች መቀየሪያ ኤሌክትሮኒክ ቦርዱን በእግሩ በመምታት ሰብሯል።

አሊሰን ቦርዱን የሰበረው ፍፁም ቅጣት ምት እንዲሰጥባቸው ምክንያት ሆኗል በሚል ነበር።

በጨዋታው ወቅት የተጨዋች መቀየሪያ ኤሌክትሮኒክ ቦርዱ ተበላሽቶ ነበረ።

በዚህ ምክትል ተቀይረው ሊገቡ የነበሩ የሊቨርፑል ተጨዋቾች ለደቂቃዎች እንዲዘገዩ ተደርገዋል።

በዚህ መሀል ኖቲንግሃም ፍፁም ቅጣት ምት ማግኘቱ አሊሰን ቤከርን አበሳጭቶት ነበር።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች