አል ነስር ሽንፈት ገጥሞታል !

አል ነስር ሽንፈት ገጥሞታል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ አል ነስር ከአል ኢቲሀድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 2ለ1 ተሸንፏል።
የአል ኢቲሀድን የማሸነፊያ ጎል ጆርጅ ኢዬንኬና 2x ሲያስቆጥር ለ አል ነስር አንሄሎ አስቆጥሯል።
አል ነስር በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ አል ነስር :- 12 ነጥብ
4️⃣ አል ኢቲሀድ :- 11 ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe